Yimaru-Mobile/assets/translations/am.json

126 lines
6.7 KiB
JSON

{
"loading": "በመጫን ላይ",
"welcome_back": "እንኳን በደህና ተመለሱ",
"checking_user_info": "የተጠቃሚ መረጃን በማረጋገጥ ላይ",
"dont_have_account": "መለያ የለዎትም? ይመዝገቡ",
"email": "ኢሜይል",
"password": "የይለፍ ቃል",
"forgot_password": "የይለፍ ቃል ረሱ?",
"cont": "ቀጥል",
"register": "ይመዝገቡ",
"login_with_google": "በጉግል ይግቡ",
"or": "ወይም",
"login_with_phone": "በስልክ ቁጥር ይግቡ",
"create_account": "አዲስ መለያ ይፍጠሩ",
"already_have_account": "መለያ አለዎት?",
"login": " ይግቡ ",
"register_with_google": "በጉግል ይመዝገቡ",
"register_with_phone": "በስልክ ቁጥር ይመዝገቡ",
"enter_phone_number": "የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ። የማረጋገጫ ኮድ እንልክልዎታለን።",
"login_with_email": "በኢሜይል ይግቡ",
"create_password": "የይለፍ ቃል ይፍጠሩ",
"confirm_password": "የይለፍ ቃል ያረጋግጡ",
"eight_character_minimum": "ቢያንስ 8 ፊደላት",
"password_match": "የይለፍ ቃሉ ተመሳስሏል",
"sign_up_agreement": "‘ይመዝገቡ’ የሚለውን ሲጫኑ በ‘አገልግሎት ውሎች’ እና ‘በግላዊነት ፖሊሲ’ ይስማማሉ።" ,
"terms_of_services": "የአገልግሎት ውሎች",
"and": "እና",
"privacy_policy": "የግላዊነት ፖሊሲ",
"register_with_email": "በኢሜል ይመዝገቡ",
"verification_code": "የማረጋገጫ ኮድ",
"resend_code": "ኮዱን እንደገና ላክ",
"code_sent_to_phone": "ኮዱ ወደ ስልክ ቁጥርዎ ተልኳል",
"code_sent_to_email": "ኮዱ ወደ ኢሜል ተልኳል",
"resend_code_in": "ኮዱን እንደገና ለመላክ የቀረው ጊዜ",
"reset_password": " የይለፍ ቃልን ይቀይሩ",
"enter_email_reset_code": "ኢሜይልዎን ያስገቡ። የይለፍ ቃል መለወጫ ኮድ እንልክልዎታለን።" ,
"please_wait": "እባክዎ ይጠብቁ",
"reset_code_sent": "የመቀየሪያ ኮድ በተሳካ ሁኔታ ተልኳል" ,
"reset_code": " የመቀየሪያ ኮድ ",
"new_password": "አዲስ የይለፍ ቃል",
"logged_in_successfully": "በተሳካ ሁኔታ ገብተዋል",
"view_course": " ኮርሱን ይመልከቱ",
"continue_learning": "መማርን ይቀጥሉ",
"start_learning": "ትምህርትን ይጀምሩ",
"completed": "ተጠናቋል",
"take_practice": " ልምምድ ያድርጉ",
"your_current_level": "የአሁኑ ደረጃዎ",
"overall_progress": "አጠቃላይ እድገት",
"great_work": "በርቱ! በጣም ጥሩ እየሰሩ ነው",
"view_module": "ሞጁሉን ይመልከቱ",
"progress": "እድገት",
"keep_going": " ይቀጥሉ - ከግማሽ በላይ ጨርሰዋል ",
"lessons_in_module": " በዚህ ሞጁል ውስጥ ያሉ ትምህርቶች ",
"practice": "ልምምድ",
"start": "ጀምር",
"in_progress": "በሂደት ላይ",
"hello": "ሰላም",
"ready_to_learn": " ዛሬ እንግሊዝኛ ለመማር ተዘጋጅተዋል? ",
"learn": "ይማሩ ",
"course": "ኮርስ",
"profile": " ፕሮፋይል ",
"speaking_partner": "የንግግር ጓደኛ",
"practice_what_you_learned": "አሁን የተማሩትን እንለማመድ",
"practice_questions": "ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቃለሁ እና መልስ መስጠት ይችላሉ",
"start_practice": "ልምምድ ጀምር",
"almost_there": "ሊጨርሱ ተቃርበዋል",
"finish_session": "እድገትዎን ለማየት ክፍለ ጊዜውን ያጠናቅቁ",
"continue_practice": "ልምምዱን ይቀጥሉ",
"end_session": "ክፍለ ጊዜውን ያብቁ ",
"tap_start_to_listen": "ለማዳመጥ የጀምር ቁልፉን ይጫኑ",
"practice_speaking": "ንግግርን ይለማመዱ",
"tap_microphone": "ለመናገር ማይክሮፎኑን ይጫኑ",
"reply": "እንደገና አዳምጥ",
"cancel": "ይቅር",
"you_are_speaking": "እየተናገሩ ነው",
"practice_completed": "ልምምዱ ተጠናቅቋል",
"great_improvement": "በዚህኛው በራስ መተማመንዎ ጨምሯል፤ ትልቅ መሻሻል ነው",
"practice_again": "እንደገና ይለማመዱ",
"conversation_review": "የንግግር ግምገማ",
"result": "ውጤት",
"quick_tip": "ጠቃሚ ምክር",
"retry": "እንደገና ይሞክሩ",
"completed_a1": "እንኳን ደስ አለዎት! A1 ደረጃን አጠናቅቀዋል",
"analyzing_speaking": "የንግግር ችሎታዎን እየገመገምን ነው",
"view_profile": "ፕሮፋይሎን ይመልከቱ ",
"hi": "ሰላም",
"edit_profile": "መገለጫ ያስተካክሉ",
"first_name": "የመጀመሪያ ስም",
"last_name": "የአባት ስም",
"gender": "ፆታ",
"male": "ወንድ",
"female": "ሴት",
"phone_number": "የስልክ ቁጥር",
"country": "ሀገር",
"region": "ክልል",
"select_region": "ክልል ይምረጡ",
"enter_your_city": "ከተማዎን ያስገቡ",
"occupation": "የስራ መስክ",
"select_occupation": "ሙያዎን ይምረጡ",
"save_changes": "ለውጦችን ያስቀምጡ",
"my_progress": "የእኔ እድገት",
"track_your_achievement": "ስኬቶችዎን እና ተከታታይ የትምህርት ጉዞዎን ይከታተሉ",
"account_and_privacy": "መለያ እና ግላዊነት",
"manage_settings": "ቅንብሮችን እና የመተግበሪያ ምርጫዎችን ያስተዳድሩ",
"support": "ድጋፍ",
"get_help": "በስልክ ወይም በቴሌግራም እገዛ ያግኙ",
"logout": "ውጣ",
"app_settings": "የመተግበሪያ ቅንብሮች",
"legal_and_information": "ሕጋዊ እና መረጃ",
"change_language": "ቋንቋ ቀይር",
"terms_and_conditions": "ውሎች እና ሁኔታዎች",
"delete_account": "መለያ ሰርዝ",
"language_preference": "የቋንቋ ምርጫ",
"choose_your_language": "ለውጦችን አስቀምጥ",
"switch_language_anytime": "ቋንቋዎችን በማንኛውም ጊዜ መቀየር ይችላሉ",
"need_help": "እገዛ ይፈልጋሉ?",
"call_support": "የስልክ ድጋፍ",
"talk_with_support": "በቀጥታ ከድጋፍ ቡድናችን ጋር ይነጋገሩ",
"telegram_support": "የቴሌግራም ድጋፍ",
"chat_via_telegram": "በቴሌግራም በፍጥነት ይወያዩ",
"call_our_support": "ከ3 ጠዋት እስከ 12 ማታ ድረስ የድጋፍ ቡድናችንን ይደውሉ",
"tap_to_call": "ለመደወል ይንኩ"
}